Wednesday, October 28, 2015

ማርያም ታማልዳለችን

ክፍል አንድ


ብዙውን ግዜ ስል ማርያም አማላጀነት ክርክሮች አሉ የክርክሮቹ መነሻደሞ መረጃ አለመኖር ነው በትነሹም ቢሆን ይህ መረጃ ጠቃሚ ይሆናል እናም አነብበው አስተያየትዎን ያስቀምጡልን የዚ ፅሁፍ አላማ የጌታ እናት ማርያምን የማዋርድ የማሳነስ የማጥላላት ስይሆን በስማ የሚደረግን ኢክርስቲያናዊ አስተምሮ ለመግለጥ ነው::

1.ማርያም የተወለደችው ልታድን ልታማልድ አደልም ኢየሱስ ግን ሊያድን ሊያማልድ   ተወለድ
የሉቃስ ወንጌል 2፡11  የዮሐንስ ወንጌል 17:
2.ማርያም አማላጁን ልትወልድ ተወለደች ኢየሱስ ግን ሊያማልድ ተወለደ
ሮም 8፡34 ዕብ 7፡25 ዩሐ. 17
3.በማርያም ስም እንድንማልድ አልታዝዝንም በኢየሱስ ስም ግን እነድንማልድ ታዝናል
ዩሐ.15፡16 ቆላ.3፡17
4.እርሷ አማላጅ ያስፈልጋት ነበር ኢየሱስ ግን የሷና የኛ አማላጅ ሆን
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5፡19
5.ማርያም ከስው ተመርጣ ለእግዚጣብሄር በሆነው ነገር ሁሉ ሊቀ ካህን እነድትሆን አልመጣችም ኢየሱስ ግን ለእግዚያብሄር በሆነው ነገር ሁሉ ላይ ሊቀ ካህን ነው
ዕብ 5፡1
6. ማርያም ሴት ናት የህጉ መጽሐፍ ሴትን ሊቀ ካህን እነድትሆን አልፈቀደም ኢየሱስ ግን ወንድ ነው ሊቀ ካህን መሆን ይችላል
ኦሪት ዘጸአት 28:
7.ማርያም ካህን አይደልችም ኢየሱስ ግን ነው
ዕብ 7፡21
8. ማርያም ለዘላልም የምትኖር አማላጅ አይደለችም ኢየሱስ ግን ለዘላለም የሚኖር  አማላጅ ነው
ዕብ 7:24
9- ወደ ማርያም የቀረብ ፀሎት የለም
ወደ ኢየሱስ  ግን ፀሎት ቀርብዋል
ሀዋ ,7:55-60; 1ቆሮ. 1:2 , መዝ ,116:41;(ዮሀ 14:14 )
10.ማርያም በሁሉ ቦታ አትገኝም
ኢየሱስ ግን  በሁሉ ቦታ ይገኛል
ማቲ. 18:20; 28:20
12.ማርያም ሁል ግዜ ክእኛ ጋ አይደለችም
ኢየሱስ ግን  ሁልጊዜ ከእኛ ነው
ማቲ. 28:20[/ቁኦተ]
13.ማርያም
በእኛ እና በእግዚአብሄር  መሀከል አልገባችም በእኛ እና በእግዚአብሄር መሀከል የገባው ኢየሱስ ግን  ብቻ ነው
1
ጢሞ. 2:5
14.ማርያም
ለሚሻል ኪዳን ዋስ አልሆነችም ኢየሱስ ግን  ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል
ዕብ.7:22, 8:6
15.ማርያም “
እኔ በር ነኝ አላለችም ኢየሱስ ግን  እኔ በር ነኝብልዋል
ዮሀ. 10:7;9
16.ማርያም“
እኔ መንገድ, እውነት እና ህይወት ነኝ " አላልችም ኢየሱስ ግን  እኔ መንገድ, እውነት እና ህይወት ነኝ "
ብልዋል
ዮሀ.14 :6
17.ማርያም ስለኛ ልታማልድ
ዘወትር በህይወት አትኖርም
ኢየሱስ ግን  ስለ እኛ ሊያማልድ ዘወትር በህይወት ይኖራል
እብ.7:25
18.ማርያም
ከሀጥያት አታነጻም ኢየሱስ ግን  ከሀጥያት ያነፃል
1
ዮሀ. 1:9
19.ማርያም ስለኛ ያቀረበችው ደም የለም
ኢየሱስ ግን  በደሙ ከሀጥያታችን ያነፃናል
. ዮሀ. 1:5 ,ሮሜ.5 :9
20.ማርያም ሀጥያትን ይቅር ማለት አትችልም
ኢየሱስ ግን  ሀጥያትን ይቅር ይላል
ማቲ. 9:1-7, ሉቃ. 5:20 ,7 :48
21.ማርያም ልጇን መዳኒቴ ብላዋለች
ኢየሱስ ለዘለአለም ያድናል
ማቲ. 18:11; ዮሀ.10:28, እብ. 7:25
22.ማርያም ሁል ግዜ ወደልጃ ትመራለች
ኢየሱስ ግን  ሁሉን ወደ ራሱ ይስባል
ዮሀ .12:  ዩሀ.1፡5
23.ማርያም ሁሉንም ሰው አታውቅም
ኢየሱስ ግን  ሁሉንም ሰው ያውቃል
ዮሀ. 16:30, ዮሀ. 21.17
24.ማርያም ስለ ራስዋ አል መሰከርችም
ኢየሱስ ግን  ስለ ራሱ ይመሰክራል
ዮሀ. 8:18, 14:6
25- አብ ስለ ማርያም አልመሰከረም
አብ ስለ ኢየሱስ ግን ይመሰክራል
ዮሀ. 5:37; 8:18; 1 ዮሀ. 5:9
26- ነብያቶች ሁሉ ስለ ማርያም አማላጀነት  አልመሰከሩም
ነብያቶች ስለ ኢየሱስ ግን  አማላጀነት  መስክረዋል እነጂ
ሀዋ. 10:43 ኢሳ.53፡12መዝ.2፡8
27-
አብ ከማርያም ጋር ህብረት እነዲኖረን ሳይሆን አብ ኢየሱስ ጋር ህብረት እንዲኖረን ይፈልጋል
1
ቆሮ. 1:9
28.
አብ ማርያምን እነድንሰማ አልነገረንም አብ ኢየሱስን እንድንሰማው ነግሮናል
ሉቃ. 9:35, ማቲ. 17:5
29.
ከአብ የተማረና የሰማ ሁሉ ወደ ማርያም ሳይሆን ከአብ የተማረና የሰማ ሁሉ ወደ ኢየሱስ ይመጣል
ዮሀ:6:45
30.ህጉ ወደ ማርያም አይመራንም
ህጉ ግን   ወደ ክርስቶስ ይመራናል
ገላ. 3:24
31.ማርያም አዳኝ ሳትሆን ያዳኙ እናት ናት
ኢየሱስ ግን  አዳኝ ነው
ዮሀ.4:42; 1ዮሀ. 4:14
32.ማርያም በኛ ውስጥ የለችም
ኢየሱስ ግን  በእኛ ውስጥ ነው ስለዚ ይረዳናል
ቆላ. 1:27
33.ማርያም አትቀድስም
ኢየሱስ ግን ይቀድሳል
እብ. 2 :11
34.ማርያም ከልጃ በላይ ሰውን አትወድም
ኢየሱስ ግን  ሰውን ይወዳል ከማንም በላይ
ኤፌ.5:25
35.ማርያም
ስለሀጥያታችን መስዋእት አለቀረበችም  ኢየሱስ ግን  ራሱን ስለሀጥያታችን መስዋእት አድርጎ ለዘለአለም አቅርብዋል
እብ. 10:12
1
ዮሀ. 5:20

36.ማርያም
የሀይማኖታችን ሀዋርያና ሊቀካህን አይደለችም ኢየሱስ ግን  የሀይማኖታችን ሀዋርያና ሊቀካህን ነው
እብ. 3:1
37.
ኢየሱስ በመንግስተ ሰማይ ስፍራን ያዘጋጅልናል
ዮሀ. 14:1-4
38.ማርያም
የአብ መገለጫ  አይደለችም ኢየሱስ ግን  የአብ መገለጫ ነው
ዮሀ. 1 :18
39.ማርያም
ከሚመጣው ቁጣ  ልትጠብቀን አትችልም ኢየሱስ ግን  ከሚመጣው ቁጣ ይጠብቀናል
1
ተሰ. 1:10
40.
ደቀመዛሙርቱ ስለ ኢየሱስ ይመሰክራሉ
ዮሀ. 15:27
41.ማርያም ስለ እኛ አልሞተችም
ኢየሱስ ግን ለእኛ ሞትዋል
1
ተሰ.5:10
42.ማርያም ሞታ አልተነሳችም
ኢየሱስ ግን  ሞቶ ተነስትዋል
1
ተሰ. 4:14
43.ማርያም
ነፍሷን ለብዙዎች ቤዛ አልሰጠችም ኢየሱስ ግን  ነፍሱን ለብዙዎች ቤዛ ሰጥትዋል
ማቴ. 20:28
44.ማርያም ፈፅማ የዳነችው በ
ኢየሱስ ነው  ኢየሱስ ግን  ፈፅሞ ሊያድን ይችላል
እብ. 7:25
45.ማርያም የተወለደችው ልታገለግለን አይደልም
ኢየሱስ ግን   የመጣው ሊያገለግል ነው
ማቴ. 20:28
46.ማርያም ሊቀ ካህን አይደለችም
ኢየሱስ ግን  የታመነ ሊቀ ካህን ነው
እብ. 2:17
49.ማርያም የተወለደችው አዳኙን ለመውለድ እነጅ ልታድን አይደለም
ኢየሱስ ግን  የመጣው ሊያድነን ነው
ዮሀ.3:17; ሉቃ. 19:10
50ማርያም ያዳም ሃጥያት(የውርስ ሃጥያት)አለባት ኢየሱስ ግን የለበትም
ሮሜ 3፡11
 51.ማርያም የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የምትምርና የታመነች  ሊቀ ካህናት አይደለችም አየሱስ ግን  የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት ነው
ዕብ.2፡17
52.ማርያም አንድም ቦታ ስልስው እምነት እነዳይጠፋ ስታማልድ አልተፃፈም ኢየሱስ ግን ጴጥሮስን  እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ አማለድሁ አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አጽና አለ።ብሎታል
ሉቃ .22፡32
53.ማርያም በስማይ ስልኛ በእግዚያብሔር ፊት አሁን አትታይልንም ኢየሱስ ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ።
ዕብ.9፡24
54.ማርያም በስማይም ካህን አይደለችም ኢየሱስ ግን ክህነቱ ብስማይም ቀጥላል
ዕብ.8፡4
55.ማርያም የእውነተኛይቱ መቅደስ አገልጋይ አይደለችም ኢየሱስ ግን የእውነተኛይቱ መቅደስ አገልጋይ ነው
ዕብ.8፡2
56.ማርያም የመዳናችን ምክንያት አይደልቸም ኢየሱስ ግን የዘላልም የመዳናችን ምክንያት  ነው፡፡
ዕብ.5፡9-10
57.በማርያም ስም እነደንማፀን አልታዘዝንም በኢየሱስ ስም ግን እነድነማፀን ታዘናል
ሐዋ.12፡14 ቆላ፡3 ፡17 ዩሐ 16፡23
58.ማርያም እራስዋ በኢየሱስ ስም ነው ምትማፀነው፡፡
ዩሐ. 14፡13
59.ማርያም ብታማልድ የኢየሱስ መወለድ አስፈላጊ አልነበርም ኢየሱስ ግ ሊያማልድ ተወለደ
ኢሳ. 59፡16 ኢሳ 7፡14
60.ማርያም በቃና ገሊላ አላማለደችም (አላስታረቅችም) ምክንየቱም የሰርጉ ገጋሸ ክ ጌታ ጋር አልተጣላም ነበርና ፡፡
ዩሐ. 2፡1-6
61.ማርያም ብፅዕት ይሉኛል ስትል አማላጅ ይሉኛል ማልትዋ አይደለም ምክንያቱም እሷ ብቻ አይደለችም ብፅዕት በክርስቶስ ያመን ሁሉ ብፁነው፡፡
ማቴ.5፡1-48